Islamic Banking and Finance IFB

Islamic Banking and Finance IFB

Youtuber

ማህሙድሸለመው ነኝ፣ በዚህ ዌብሳይት ኢስላሚክ ባንኪንግን የተመለከቱ ጉዳዮችን አንስተን እንወያያለን። ኢስላሚክ ባንኪንግ ወይም ወለድአልባ የባንክ አገልግሎት ለሙስሊሙ ማህበረሰብ ብቻ የሚሰጥ አገልግሎት ሳይሆን የሚጠበቅባቸውን መስፈርት ካሟሉ ለማንኛውም እምነት ተከታዮች ሊሰጥ የሚችል አገልግሎት ነው።  ይህንን የቪድዮ ሥራ ለመስራት ስነሳ እኔ አዋቂ ነኝ ብዬ ሳይሆን ያወኩትን ለማሳወቅና በሀገራችን ኢትዮጵያ ዘርፉን ለማስተዋወቅ በዩቱብ ተመሳሳይ ስራ የሚሰራ ባለመኖሩ እኔ ጀማሪ ለመሆን በማሰብ ነው። በተጨማሪም በየአንዳዱ ቪድዮ ከቁርዓንና ከሐዲስ ተዛማች የሆኑ ጉዳዮችን ለማጣቀስ የምሞክር ሲሆን ይህ ማለት ግን ከቁርዓንና ሐዲስ ለማጣቅሳቸው ጉዳዮች ማብራሪያ ወይም ፈትዋ እሰጣለሁ ማለት አለመሆኑን አጥብቄ መግለፅ እወዳለሁ።ሰለሆነም አስተያየታችሁን ፃፉልኝ፣ጥያቄዎቻችሁን አቅርቡልኝ፣ የዩቱብ ቻናሌ ቤተሰብ ይሁኑ።

I am Mahmoud Shelemew, and on this website we will discuss issues related to Islamic banking. Islamic banking or interest-free banking is not only for the Muslim community but also for followers of any faith if they meet the requirements. When I set out to make this video, I did not think I was knowledgeable in Shari’ah matters, but because I wanted to be a beginner because there is no one doing the same thing on YouTube in Ethiopia, to inform what I know and promote the sector in our country, Ethiopia. In addition, I would like to emphasize that in each video, I refer to issues related to the Qur’an and Hadith, but this does not mean that I will explain or resolve issues related to the Qur’an and Hadith.

Add What You Do
  • What you do
  • What you do
  • What you do
  • What you do
Design a site like this with WordPress.com
Get started